ቡድኑ ጂንካ ከተማ ሲደርስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንደሻው ሽብሩን ጨምሮ የቢሮው ምክትል
ኃላፊዎች እና የማኔጅመንት አባላት በጂንካ አየር ማረፊያ በመገኘት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ልዑካን ቡድኑ በቆይታቸው በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የጂንካ የሕብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ አድሱ ሕንጻ ተዟዙረው ምልከታ በማድረግ እየተከናወነ ያለዉን ሁሉን አቀፍ የጤና ልማት ስራዎችን ተዘዋውረው የመስክ ምልከታ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ



